ELBEE Manufacturing PLC
Brand: Made in Ethiopia
Condition: New
Shipping: Local
ELBEE Manufacturing PLC
ELBEE offers a range of finished garments and other products to distributors at affordable prices.
- T-shirts produced with export standard quality
- Weaving products with attractive creativity in quantity, variety and quality
- Traditional and modern clothes that are used for fashion design
- Carpet, curtains, and rugs
- Bags made from fiber and hats made from sheep’s wool
- Bamboo and pottery products that serve a variety of decorative purposes as well as beautify homes and offices.
It is the only manufacturer where you can find these and other national handicraft products in one place.
- የምርት ሥራቸው ያለቀላቸውን የተለያዩ አልባሳት ለአከፋፋዮች በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቧል።
- በውጭ ገበያ ደረጃ የተመረቱ ቲሸርቶች
- ማራኪ ፈጠራ የታከለባቸው የሽመና ውጤቶች በብዛት፣ በዓይነትና በጥራት
- ለፋሽን ዲዛንንግ ግብአት የሚሆኑ እና የተዘጋጁ የባህል ዘመናዊ አልባሳት
- ምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ እና አልጋልብሶች
- ከቃጫ የተዘጋጁ ቦርሳዎች ከበግ ዘጉር የተዘጋጁ ቅንጡ ኮፍያዎች
- ጌጠኛ የሆኑ የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ እንዲሁም ለቤት እና ለቢሮ ውበት የሚያላብሱ የቀርከሃ እና የሸክላ ሥራ ውጤቶች
እነዚህንና ሌሎች ሀገርኛ የዕደ-ጥበብ ውጤቶች በአንድ ሥፍራ ማግኘት የሚችሉበት የመዲናችን ብቸኛ አቅራቢ ነው
